#technology
ሰላም እንዴት ናችው። Lenovo X1 yoga የሚባል ላፕቶፕ የዛሬ 3 ወር ገዝቼ ነበር። አሁን ላይ ስክሪኑ (Left bottom) አካባቢ እየጠቆረ አስቸገረኝ። Brightness ስቀንስ ጥቁሩ ነገር ይጠፋ ነበር አሁን ደግሞ ስጨምረው መጥፋት ጀምሯል። የdriver ችግር ነው ወይስ Hardware? Still ግን የጠቆረው አካባቢም Touch'u ይሰራል
Aug 28, 20241 engagements