#other
ሰላም ሰዎች ወንድሜ በአደጋ ምክንያት አንድ እግሩን አጥቷል እና የሚጠቀመው ክራንች አመቺ ስላልሆነ እጁ እና ክርኑ ጋር አበልዞታል እና ብቸኛ ወንድሜ አሳዳጊዬ ስለሆነ የተሻለ ክራንች ልገዛለት አስቤ ነበር ግን በቂ ገንዘብ የለኝም እና ጥሩ ዋጋው የሚቀንስ የት ላገኝ እችላለሁ አመሰግናለሁ
Aug 28, 20241 engagements
ሰላም ሰዎች ወንድሜ በአደጋ ምክንያት አንድ እግሩን አጥቷል እና የሚጠቀመው ክራንች አመቺ ስላልሆነ እጁ እና ክርኑ ጋር አበልዞታል እና ብቸኛ ወንድሜ አሳዳጊዬ ስለሆነ የተሻለ ክራንች ልገዛለት አስቤ ነበር ግን በቂ ገንዘብ የለኝም እና ጥሩ ዋጋው የሚቀንስ የት ላገኝ እችላለሁ አመሰግናለሁ
Aug 28, 2024አዲስ አበባ ከሆንሽ ኪዩር ውሰጂው እዛ ነጻ ክራንች እና ድጋፍ እግር ይሰሩለታል ኪዩር ሚገኘው ሀምሌ19 ምስካየ ህዙናን መድሀኒአለም ጋር ገባ ብሎ ነው
Aug 28, 2024