ሰላም እስቲ ተመሳሳይ ነገር ካጋጠማችሁ አማክሩኝ ለረጅም ጊዜ ጓደኛዬ ከነበረች ልጅ ፍቅር ያዘኝ እና በቃ እስከወደፊቴ ድረስ አሰብኳት እሷ ግን ፍቅረኛ አላት እና ደግሞ ተስፋ ቁረጥ እያለችኝ ነው እኔ ግን እሱን አልፈልግም እንዲሁ በባዶ ተስፋ መቀመጡን መረጥኩ እና ምርጫዬ ልክ ነው? እንዲሁ ብቀጥል የኔ የምትሆንበት እድል ሊኖረኝ ይችላል? ወይስ ምን ላድርግ እሷን የኔ ለማድረግ?
Aug 27, 2024Ante atchemalek beka bal alat slezi arfeh yerashn sew felg yesew relationship atbetbt. Relationshipuan akbreh arfeh teqemet, yesew jil. Ante wend asedabi neh. Tewat yerasuan hiwet tnurbet yesew mist lay tenteltlo muchich aybalm, kebt.
Aug 28, 2024