Hello guys, ምን መሰላቹ i'm 17 year old boy እና i want to do something to my father እና ያሰብኩት አሁን ሚያረገው ኮፍያ አርጅቶበታል እና ቢያንስ አዲስ ልገዛለት አስቤ ነበር። (ፀሀይ መከላከያ ያለው) ግን ዋጋ ሳጣራ 700-800 ነው ያለው አሪፉ ተባልኩ ። በእጄ ያለው ደሞ 350 ብቻ ነው😔። እስኪ ከዚ ዋጋ ረከስ ያለ ቦታ ማገኝበት ግን እድሜ ያለው ኮፍያ የት ላገኝ እችላለው?
Aug 27, 2024Bro Send me your Bank Account Number. (Any Bank) or telebirr
Aug 27, 2024