Selam sewoch bebahriye btam slchu negn ena mn endemfelg rasu alawkm btam miwedegn bf nberegn gn asre slchegn eyalkut tlyaytenal ena srkew mndnew yaderegshw bye Rasen wksalew sntarek dmo mlso yselchegnal kza ymr bka kzi buhala anmelsm blen ktlyayen buhala I start new relationship with other men gn expecteshnen btam kef sladeregebgn kzignaw ga msmamat alchalkum carma ymibalew nger ewnet new ena enem btraye tktaw kza bka bye kzignaw gar slyly mlso ye befitu boyfriende eynafekegn mta ena enmeles blesh tykiw ymil mnfes tsnawetegn ena kbren asbelche ktwkut sew gar almelsm bye arfe lkemet wys fkr ybeltal shtete yale new bye endnmeles ltykew mn tmkrugnalachu
Aug 27, 2024ከአንድ በላይ የወንድ ጓደኛ ከያዝሽ በኋላ ለወንድ ትርፍ ነሽ። እጅ እጅ ያለ ምግብ የቸገረው እንጂ ጤነኛ አይመገበውም። ይኀውልሽ ሚጡ... ያልበሰለ አቮካዶ ሲበላ አይጣፍጥም፣ አይታኘክም፣ ከሆድም ገብቶ ሰላም አይሰጥም። አንቺ ማለት ያልበሰለው አቮካዶ ነሽ። (ቁርስ አቮካዶ እየበላሁ ነው የምጽፍልሽ) እና ብሰይ። ረ....ጋ..... በይ። እድሜሽ ስለጨመረ ወይም ሴታሴት የሚያስመስሉ የሰውነት ክፍሎች ስላሉሽ 'የፍቅር' ህይወት ውስጥ ዘው ማለት የተሳሳተ ቤት እንደመግባት ነው፤ "ኦ! ተሳስቼ ነው ይቅርታ" ብለሽ ትወጫለሽ። 1 ከረሜላ ከአንድ ሰው በላይ ከተመጠጠ አይጣፍጥም። ከረሜላ ነሽ። ብዙ ወንድ እንዲመጥሽ ከፈቀድሽ ዋጋ የለሽም። አሁን ራስሽን ከዚህ ህይወት አግልዪ እና ራስሽ ላይ ስሪ። አዕምሮሽን፣ ልብሽን፣ ሰውነትሽን እና የመሳሰሉ ነገሮችን ገንቢ። ከዚያ በኋላ ስለ ኢጎሽ ማሰብ ትተዪና ሎጂካል ሆነሽ ወደ ሪያሊቲው ትመለሻለሽ። በፍቅር ስም ያንቺንም የሌሎች ወንዶችንም ጊዜ አታባክኚ። መልካም ረቡዕ!
Aug 28, 2024