wendoch lmndn nw mtafekrutan set mtferut fikir yasferal ende? 2 መውደዳችሁን ማትነገሩበት ምክንያቱን ብትነግሩኝ
Aug 27, 20241)እንዴት ማናገር እንዳለብን አብዛኞቻችን አናውቅም እና የምናፈቅረውን ብቻ ሳይሆን ከአዲስ ሰው ጋር መነጋገር ሁሌም ትንሽ ፍርሀት አለው። 2)fear of rejection የመጀመሪያው ነው።ሌላው ደሞ ልጅቱ እሺ ብትል እንኳ በብዙ ነገር ለዛ relationship ብቁ ነን ብለን አናስብም financially , physically or mentalም ሊሆን ይችላል።
Aug 27, 2024