🙄oww13
#religion
ሰላም ባለፈው ይህን ጥያቄ አይቼ እኔም ግራ ሚገባኝ ነገር ነበር እና ለኔ ትንሽ ግር ያለኝ ነገር 1 ውዳሴ ማርያም ጠዋት መዝሙረ ዳዊትን ደሞ ማታ ነው እንዴ ማነበው ወይስ መዝሙረ ዳዊትን ብቻ ነው ወይስ ውዳሴ ማርያምን ማለት የፈለኩት እንዴት መሰላቹ እኔ ቤተክርስቲያን ስሄድ ውዳሴ ማርያም አነባለው እና መዝሙረ ዳዊትን ማንበብ ፈለኩ እና እንደተለመደው ቤተክርስትያን ስሄድ መዝሙር ዳዊትን አነበብኩ እንበል ከዛ ውዳሴ ማርያም አቆምኩ ማለት አይደል ? 2 ቅዳሴ ይለያያል እንዴ ለምሳሌ የባለፈው እሁድ ቅዳሴ እና የሚመጣው እሁድ ቅዳሴ ይለያያል ከሆነም የቱ ጋር እንደሆነ ብታስረዱኝ 🙏🙏 3 የመጨረሻው ጥያቄዬ ደሞ ☺️ ቅዳሴ መልመድ እፈልጋለው አለ አይደል ቤተክርስትያን ውስጥ ሲቀደስ የሚባለውን አብሬ ማለት እፈልጋለሁ እና እሱን እንዴት ልልመድ 🙏
Aug 27, 20246 engagements