#health
ሰላም ሰዎች ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ማታ ማታ ለመተንፈስ መቸገር ; ማጋሳት መፈለግ ግን አለመቻል እናም ሀኪም ቤት ታይቼው ጨጓራ ነው አመጋገብህ አስተካክል መድሀኒትም አላዘዙልኝም ለትንሽ ጊዜ ቢተወኝም ተመልሶ መጣብኝ ምን ባደርግ ይሻላል
Aug 27, 20242 engagements
ሰላም ሰዎች ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ማታ ማታ ለመተንፈስ መቸገር ; ማጋሳት መፈለግ ግን አለመቻል እናም ሀኪም ቤት ታይቼው ጨጓራ ነው አመጋገብህ አስተካክል መድሀኒትም አላዘዙልኝም ለትንሽ ጊዜ ቢተወኝም ተመልሶ መጣብኝ ምን ባደርግ ይሻላል
Aug 27, 2024እራት የምትበላበትን ሰዓት ከ 12: 00 በፊት አድርገው፣ ከበላህም በኋላ በቂ እንቅስቃሴ አድርግ የመላከው ምግብ እንዲፈጭ ወይም ደሞ ማታ ላይ ቀለል ያሉ ምግቦችን እንደ አትክልት(ሰላጣ) ነገር ተጠቀም ከዛ ያልካቸው ነገሮች ይወገዳሉ
Aug 27, 2024ውሀ በብዛት ጠጣ
Aug 27, 2024