I want to ask you guys...eski be hagerachn context...1 sew wede fkr alem megbat yalebet meche new?...ena lelaw confused miyaregegn neger...ewnet fkr zelalemawi kehone lemndnew be relationship wst breakup yalew?
Aug 26, 2024አንድ ሰው ወደ ፍቅር መግባት ያለበት ልክ ከራሱ አልፎ ለሌላ ሰው መኖር የሚችልበት አቅም ላይ ሲደርስ ነው። በሌላ አባባል ለትዳር ዝግጁ ሲሆን ማለት ነው። ፍቅር ዘላለማዊ ነው ፤ ሰዎች ግን ጊዜያዊ ስሜትን ፣ በአንድ ሰው ውበት መማረክን ፣ በዐይን መውደድን እንደ ፍቅር እንቆጥረዋለን ፣ ወይም ደግሞ ጭራሽ ጊዜያዊ ነገሮችን ብቻ እንፈልግና የተሰጠንን ዘላለማዊ ስጦታ ሳንቀበል እንቀራለን።
Aug 27, 2024