Selam endet nachu Ktnsh werat befit teleyayten neber gn ahun temelso text tsafelgn ena Ltykachu yefelekut Lemn metah slewu destayen atchewu alegn Ena wendochye Mn lemalet felgo nw Lemlashachu thax
Aug 26, 2024ያው ድጋሚ አብረን እንሁን ነው የሚልሽ ፤ ግን ለምን ነበር የተጣላችሁት ? የነበራቹ ግንኙነት ምን ይመስል ነበር ? ምን ዐይነት ሰው ነው ? ላንቺ የነበረው አመለካከት ምን ዐይነት ነበር ? ለወደፊትስ ባልሽ መሆን የሚችል ሰው ነው ? ... እነዚህን ሁሉ ከግምት እስገብተሽ ወስኚ እህቴ ...
Aug 27, 2024