መጀመርያ ላይ ያነሳሀቸዉ ነጥቦች (ከሚበሉ ነገሮች ጋር ተያይዞ) በኦርቶዶክስ ብቻ ሳይሆን በሁሉምየሚከለከል ነዉ። በአዲስ ኪዳንም የፀና ነዉ። አንተ የጠቀስከዉ ጥቅስ አገልግሎቱ ስለሚበሉ ነገሮች ለማስተማር አይደለም። መገረዝ አሁን ላይ ለጤንነት እንጂ ልክ አንተ እንዳልከዉ አሁን ላይ የድህነት በር አይደለም። ግርዘት በጥምቀት ተተክቷል። ይሄንንም ቤተ ክርስቲያኗ ታስተምራለች። ሌላዉ ስለምልጃ ያነሳኸዉ "አምደ ሀይማኖት" የሚል አፕ አለ እዛ ላይ በደንብ ያብራራልሀል ምናልባት ቮይሶች ምናምን ማዳመጥ ካልፈለክ። እና የበለጠ ለማዉራት ከፈለክ ask my id Note:- ከላይ በፃፍኳቸዉ ፅሁፎች ስህተት ከፈጠርኩ የኔ መረዳት እንጂ የቤተክርስቲያኗ ስህተት አለመሆኑን ተገንዘብልኝ።
Aug 27, 2024