StarkZebra786.5
#health
ሰላም ሁላችሁም የሪህ መድሀኒት የምታቁትን ንገሩኝ ቤት ዉስጥ የሚደረግ ወይም ሀኪሞች ምንድነዉ ማድረግ ያለብኝ አመሰግናለሁ
Aug 26, 20243 engagements
ሰላም ሁላችሁም የሪህ መድሀኒት የምታቁትን ንገሩኝ ቤት ዉስጥ የሚደረግ ወይም ሀኪሞች ምንድነዉ ማድረግ ያለብኝ አመሰግናለሁ
Aug 26, 2024ፍራፍሬ ጥሬ የጓሮ አትክልትን ብቻ ለ2ሳምንት ተመገብ ! ከስጋ ከተጠበሰ ምግብ ከአልኮል ከስኳር ከፉርኖ ዱቄት ከቡና ከባቄላ ከምስር ከዓሳ ከእንቁላል ከአጃ ከአተር ታቀብ ! ወፍራም ከኾንክ ክብደት ቀንስ ! " ከቻልክ ንብ ያዝና በሪህ የተጠቃውን አንጓ አስነድፈው መርዙ የሪህ አሲድን ይበትነዋል ! ሚጥሚጣ በዘይት ወይም በቫዝሊን ለውሰኽ የታወከውን አንጓኽን ቀባው ! ( ቤት ውስጥ የሚደረግ እንግዲኽ ይኽ ነው ሞክረው )
Aug 26, 2024Clinic hid na uric acid leveleh yetawek keza cholchisine weym lela medhanit yesetuhal like metotraxate
Aug 26, 2024