#health
ተወዳጆች እስኪ ከውጪ የመጡ በጎፈቃደኛ የጆሮ ሃኪሞች ካሉ አሳውቁኝ? የሃገሬው ዶክተር ባይነካካው የሚመከር አጉል ቦታ ላይ እክል ገጥሞኝ ነው እና የሲቲስካን መረጃ ይዤ ቁጭ ብያለሁ። ወሬ እንዳይናፍቀኝ ብኋላ አሁን ተባበሩኝ በመረጃ 😁? የምር ወሳኝ ነገር ነው ሊያውም አስቸኳይ። ወዳችኋለሁ 🙏
Aug 26, 20245 engagements
ተወዳጆች እስኪ ከውጪ የመጡ በጎፈቃደኛ የጆሮ ሃኪሞች ካሉ አሳውቁኝ? የሃገሬው ዶክተር ባይነካካው የሚመከር አጉል ቦታ ላይ እክል ገጥሞኝ ነው እና የሲቲስካን መረጃ ይዤ ቁጭ ብያለሁ። ወሬ እንዳይናፍቀኝ ብኋላ አሁን ተባበሩኝ በመረጃ 😁? የምር ወሳኝ ነገር ነው ሊያውም አስቸኳይ። ወዳችኋለሁ 🙏
Aug 26, 2024Ferenjm sew nw ysasatal fyl buhala mesmat yetesanew kemehon specialist yet endalu teykesh hedesh tayi
Aug 26, 2024Dr abiy neber gn anci/ante ferenji kalihone alk enji 😁
Aug 26, 2024Wy ur sense of humor is adorable I'll pray for you ❤️
Aug 26, 2024ወሎ ሰፈር ወይም አቅራቢያው አከባቢ ጠባብም ቢሆን አንድ ከፍል ቤት የሚከራይ ካላቹህ ተባበሩኝ እባካቹህ
Aug 26, 2024ዶር ዐብይ ታደሰ ጋር ለምን አትሄጂም
Aug 26, 2024