Selam guy's eski bemtchlut rna bemtakut meten ltagxugn kechalachhu bye wedenante metahu betam yemwedat fkregna alechgn huletachnm enwadedalen ena erasachnn chlen kebeteseb lay werden menor enfelgale ena huletachnm sra yasfelgenal ena sra yet lnagegn enchlalen bemtakut agzugn pls Huletachnm kdame ena ehud university enmaralen ena esua TVET college bezih amet temerkalech. Help us beteseb.
Aug 26, 2024ከቤተሰብ ላይ መውረዱን ውረዱ ነገር ግን ለመጋባት አሁን ባላችሁበት ሁኔታ እንዳታስቡት ..!! ገና ስራ አልያዛችሁም የራሳችሁ ነገር እስክታቋቁሙ ድረስ አሁን በየቅል አስቡ..የአሁኑ ኑሮ እንኳን ከፍቅረኛ ጋር ከቤተሰብም ጋር ተጋግዘን አልቻልነውም። የግንኙነት ነገር ሌላ ሶስተኛ ሰው ወደ ምድር የምታመጡበት አለም ስለሆነ በብር ብቻ ሳይሆን በአስተሳሰብ እና እድገትም መጎልበት አስፈላጊ ነው። እና ሁለታችሁም እንዳላችሁት ራሳችሁን ቻሉ .. ብር መቋጠርንም ተለማመዱ..እንግዲህ ከተቻለ 🙄
Aug 26, 2024