Youuu131.5
#religion
ሰላም ምርጦች እስቲ ቅድስት ቤተ ክርስትያናችን ለኢትዮጵያ አበርክታዋለች የምትሏቸውን ውለታዎች አስቀምጡ!
Aug 26, 20246 engagements
ሰላም ምርጦች እስቲ ቅድስት ቤተ ክርስትያናችን ለኢትዮጵያ አበርክታዋለች የምትሏቸውን ውለታዎች አስቀምጡ!
Aug 26, 20241. የግዕዝ ፊደላት ና ቁጥር 2. የኢትዮጵያ ካላንደር
Aug 26, 20241. ሉዓላዊነቷን(ነፃነቷን) የጠበቀች ሀገር 2. ባህሏ ያልተበረዘ ሀገር 3. ካላንደር 4. ፊደላት 5. ቁጥሮች 6. ለምርምርና ለተፈጥሮ ሚዛን የሚሆኑ ጥቅጥቅ እፅዋት 7. መተሳሰብ 8. ፍቅር 9. አንድነት 10. ሰላም . . . . . . . . . . . etc.......
Aug 26, 20241. Poor work culture 2. Pegging 3.
Aug 26, 2024Yalteyekewn mn tseraleh
Aug 26, 20241. Disciplined generation 2. Almost every bit of architectural heritage in Ethiopia 3. I Beside the spiritual things it is a company there are so many employees works there Except the modern things almost every thing came or drived from ortodox churches and our community
Aug 26, 2024Ethiopian
Aug 27, 2024