AQ_T57
#personal
ሰላም ሰዎች በዙሪያዬ የማውቃት አንድ የምታሳዝን እናት አለች እና ልጆች አሏት አሁን ላይ ሰርታ ገንዘብ እንዳታገኝ የጤና ሁኔታዋ አይፈቅድም ልጆቿም ገና ለዛ ብቁ አይደሉም አሁን ከባድ ሁኔታ ውስጥ ናት ሁላችንም የአቅማችንን ለማድረግ ብንምክረም በቂ አልሆነም እና እባካችሁ EBS ላይ ወይ ሌላ እርዳታ ልታገኝበት የምትችልበት መንገድ ካለ ጠቁሙኝ (ምናልባት የውስጥ መስመር ስልካቸውን የምታውቁ ከሆነም ተባበሩን ) ስለ ትብብራችሁ አመሰግናለሁ
Aug 26, 20240 engagements