#relationships
ሰላም እኔ የምላችሁ በጣም ጎበዝ ሰራተኛ ነኝ ግን ተቆጪ ነኝ።ሰናገር ድምፄ የቁጣ ነው የሚመስለውና ሰዎት ትቆጣለህ ይሉኛል።ሰውም ጋር እጣላለሁ ብዙም ጊዜ እደባደባለሁ ምን ላድርግ?የምትጠቁሙኝ መፀሀፍ ወይም የቪዲዮ ትምህርቶች ካሉ አጋሩኝ
Aug 26, 20245 engagements
ሰላም እኔ የምላችሁ በጣም ጎበዝ ሰራተኛ ነኝ ግን ተቆጪ ነኝ።ሰናገር ድምፄ የቁጣ ነው የሚመስለውና ሰዎት ትቆጣለህ ይሉኛል።ሰውም ጋር እጣላለሁ ብዙም ጊዜ እደባደባለሁ ምን ላድርግ?የምትጠቁሙኝ መፀሀፍ ወይም የቪዲዮ ትምህርቶች ካሉ አጋሩኝ
Aug 26, 2024ከፀብ የሚጠብቅኽ ጾም ነው ። ጾም ጹም ። ረሃብ ትሑት ያደርግኻል ። ድምጽኽንም እንድትቀንስ ይረዳሃል ።
Aug 26, 2024አሁንስ ቢሆን ምን ያስጮህካል ና ትጣላለህ ውረድ
Aug 26, 2024https://youtu.be/NrkqzqobV7U?si=dTIivbxjIm-XEP2W I recommend you thia man
Aug 26, 2024