ስዎች ምን መሰላቹ relationship ምንም በቃ ሊሆንልኝ አልቻለም በቃ ከዚ በኃላ ይቅርብኝ እልና ደሞ በቃ የሆነ ሰው ይመጣል እገባበታለው ግን በቃ አሁንም አይቆይም ይበላሽብኛል ምን አልባት ፀባዬ መጥፎ ነው እንዳልል በጣም ቡዙ ሰው ሚገረምበት ፀባይ ነው ያለኝ እራሴን ለመካብ ምናምን አይደለም...ከዛ ቆርጬ ስተዋቸው ደሞ ለመናቸው ከሆነ ጊዜ በኃላ ወደበፊቱ እንመለስ ነው ሚሉት እና ምን ልላቹ ነው አሁን ያለውበትም ግኑኝነት ወደ መበላሸቱ እየሔደ ነው እንዴት ብዬ ላስተካክለው ንገሩኝ please 🙏🥺 ምርር ነው ያለኝ
Aug 25, 2024እኔም ብዙ ጊዜ አይሆንልኝም እና tselot madreg jemerku hulem Egziabher besewoch fit moges endihonegn & yemihonegnin endiyakerb & yemayhonegnin be agatamiwoch endiyarklgn & jesus did bemigerm huneta.i can feel it yemr abatsh/abat'h new ysemahal zmmm bel ena betmona kesu ga awra ketselot'h stnesa hulunm neger lesu seteh tenes..አዳም ሚስት በመፈለግ አልተጨነቀም ራስህን ብቻ ስታዘጋጅ እግዚአብሔር ላንተ ያዘጋጅልሀል
Aug 25, 2024