#personal
ኧረ psychiatristኦች ከላችሁ እባካችሁ የሆነ ነገር በሉ🥺 የኤፍሬም ታምሩን ጎዳናዬ የሚለውን ዘፈን ስሰማ ሁሌ የሆነ አሳዛኝ ግን ደስ የሚል ስሜት ይሰማኛል። ያልኖርኩበት ዘመን ይናፍቀኛል የበፊቱ ከመበሻሸቅ ውጪ የሆነ ደስ የሚል የጓደኝነት ጊዜ ይናፍቀኛል በ 90ዎች ነው የተወለድኩት ግን እንደ 70ዎቹ እያረገኝ ነው😢 እስቲ የሆነ ነገር በሉ
Aug 25, 20248 engagements