#health
ሰላም እንዴት ናቹህ በጣም ስለተቸገርኩ ነው ሽንት ቤት ቶሎ ቶሎ ነው የሚመጣኝ ደግሞ ገብቼ ራሱ ቶሎ አይወጣልኝም ቢያንስ 10 ደቂቃ እቀመጣለሁ አንዳንዴም ሳይወጣኝ ሊቀር ይችላል ሽንቴ ደግሞ ይብሳል በቀን እስከ 9 ጊዜ እሸናለሁ ከ 3 ዓመት በላይ ሆነው ከጀመረኝ አሁን 20 ዓመቴ ነው የ ግቢ ተማሪ ነኝ በቃ ክላስ ውስጥ ሽንቴ ይመጣል ትኩረት ሰጥቼ መማር አልቻልኩም የሆነ ቦታ ሽንት ቤት የሌለበት ቦታ ለተወሰነ ሰዓት መቆየት አልችልም በጣም ከብዶኛል ሐኪም ቤት ሄጄ የ ሽንት ቧንቧ infection ነው ብለው መድሃኒት ሰጡኝ ግን ምንም አልተሻለኝም የጤና ባለሞያዎች ወይም አጋጥሟቹህ የሚያውቅ ብቻ የምታውቁ ሠዎች ምን ሊሆን ይችላል በሽታው ምንስ ነው ማድረግ ያለብኝ እባካችሁ ንገሩኝ?
Aug 25, 20248 engagements