Teyakiw7#personalሰላም ለሁላችሁም! ከዑራኤል እስከ ስቴዲየም ዙሪያውን #የቤት _ደላላ የምታውቁ ተባበሩኝ፣ለመከራየት ነወ። ምሰራው ባምቢስ ስለሆነ ለዛ የማይርቅ። አመሰግናለሁAug 24, 20240 engagements