ሰላም fam ልጠይቃቹ እስኪ 🫢🫢 ከትንሽ አመት በፊት አብረን የተማርን የማውቃት ልጅ አለች ደሞም አንድ ሰፈር ነን ፣ እና የዛን ጊዜ ብዙም አልቀርባትም😔 ነበረ ፣እና አሁን ደሞ ትንሽ ሰፈር ተራርቀናል ና በቃ በስልክ ምናምን እናወራለን 😃፣ የበፊቱን life እያስታወስን እናወራለን ና እሷም የበፊቱ አይነት life ቢኖር ደስ ይለኛል ብላለች ፣ ግን እኔ ደሞ ሴት የተባለ ፈራለሁ 🤣ና ሌላው ይቅር ከሷጋ እንኳን በደንብ እንዴት ልግባባ? እንዴት ላዋራት? ደሞ እንዳትስቁብኝ 🙊🙊አይቻልም!!
Aug 24, 2024I lost 1000 aura reading this
Aug 25, 2024