ሰላም አለይኩም አህባቢ የሆነ ጉዳይ በጣም አስጨንቆኝ ነው ሀሳባቹን እንድታገሩኝ ነው የሆነ ልጅ ኒካህ እንሰር ብሎኝ ነበር ማለቴ ለቤተሰብ ተናገሪና ሽማግሌ ልላክ እኔ አያቶቼጋ ነው ምኖረው እና እናቴም ውጪነች ለቤተሰብ መናገረ ፈራው ገና 17 አመቴ ነው እናተ በኔ ቦታ ብቶኑ ምንታረጋላቹ ለምሰጡኝ ሀሳብ አመሰግናለሁ ❤
Aug 24, 2024Ljun ka wededeshiw ena dinu lay gobez kahona selatun ba sreat kasageda na la tdar dmo anchi zgju khonsh la mitqarbiw family member qadmesh manager nw ...bzi sat haram menged tito ba kbr nikah liser mil wend malkam wend nw....ba tarafa dua argi bdenb ya hulum ngr mafecha esu slahona
Aug 24, 2024