pearalharb117.5
#other
ክራር መግዛት ፈልጌ ነበረ እና ዋጋቸው ከ 4000 እስከ 8000 የሆኑ አሉ በምን እንደሚለያዩ ግን አላውቅም...so አሪፍ የሚባለው ክራር ምን ምን ያለው ነው ስገዛስ ማየት ያለበኝ እና ሊኖረው የሚገባ ነገር ሞንድን ነው Thanks
Aug 24, 20241 engagements
ክራር መግዛት ፈልጌ ነበረ እና ዋጋቸው ከ 4000 እስከ 8000 የሆኑ አሉ በምን እንደሚለያዩ ግን አላውቅም...so አሪፍ የሚባለው ክራር ምን ምን ያለው ነው ስገዛስ ማየት ያለበኝ እና ሊኖረው የሚገባ ነገር ሞንድን ነው Thanks
Aug 24, 2024https://t.me/Ametata in box ga አውራኝ
Aug 24, 2024