Henos76
#technology
ሰላም እንዴት ናቹ family ✌️ የቴሌ ዋይፋይ በቅርቡ አስገብቼ ነበር እና ሴቲንግ ውስጥ ችግር ገጥሞኝ ኮኔክት ማረግ አልቻልኩም እና Reset አርጌ እንደገና configuration ብሞላው ሚያመጣው የተለየ ችግር ይኖር ይሆን ? ወይስ የግድ የቴሌ ሰራተኞች ያስፈልጋሉ?
Aug 24, 20249 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ family ✌️ የቴሌ ዋይፋይ በቅርቡ አስገብቼ ነበር እና ሴቲንግ ውስጥ ችግር ገጥሞኝ ኮኔክት ማረግ አልቻልኩም እና Reset አርጌ እንደገና configuration ብሞላው ሚያመጣው የተለየ ችግር ይኖር ይሆን ? ወይስ የግድ የቴሌ ሰራተኞች ያስፈልጋሉ?
Aug 24, 2024ምንም ችግር የለውም
Aug 24, 2024If you have the config file saved, just upload it. I used to do this a lot and it shouldn't cause any issues.
Aug 24, 2024