የሱፍ አበባን ያንበባችሁ ካላችሁ ወይም ስለመፅሀፉ አጠቃላይ ነገር የምታቁ ጥያቄዬ ለናንተ ነው😊 መሰረቱን የፖለቲካል history ላይ ያደረገ ነው ዘውጉም real person fiction እንደሚባለው ነው፡፡ ስለዚህ ታሩኩ ላይ እውነተኛ ታሪክ እና ገሀዱ አለም ላይ የነበሩ ሰዎችን ያካትታል ማለት ነው በዚያው ልክ መፅሀፉ የሀብታሙ አለባቸው የግል ፈጠራዎች እንደተካተቱበት ከእሳቸው ቃለ መጠይቅ ሰምቻለው፡፡ የፖለቲካ ሀሳቡን ሲተረጉም ዎና ገፀ ባህሪው የነበረው አላምረው እና ሚስቱ በገሀዱ አለም ላይ አልነበሩም ሌሎቹስ በገሀዱ አለም ላይ ያልነበሩት የነበሩት እነማናቸው ከ መንግሱቱ ሀይለማርያም ከብርሀነመስቀል ከ ተስፋዬ ደበሳይ ከዙርው ክህሽን ውጪ ብሩክታዊትስ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የነበረች ጋዜጠኛ ነበረች እንዴ? ኢሃፓስ ፕሌን ጠልፎ መንገድ አስቀይሮ ምናምን ነበር?
Aug 24, 2024I thought yesuf abeba was a movie
Aug 24, 2024