ሰላም ሰዎች ከኛ ለመራቅ ወይም ከኛ ጋር በመሆናቸው comfortable ማይሆኑ like የአጎቴ ልጅ አለ እና እኛ ከነሱ የተሻለ ኑሮ ነው ምንኖረው ena like all my brothers live in አሜሪካ በቃ ሲመጡ አንድ ቀን ሰላም ይላቸዋል ከዛ ለምን አመት አይቆዪም አይመጣም ቢመጣም በጣም ትንሽ ሰአት ነው ሚቆየው እናም ምቀኛ ነው ብዬ አሰብኩ ምክንያቱም ሁሉም ዘመድ በጣም በሚባል መልኩ ይመላለሳሉ እኛ ቤት በሰበብ አስባቡ ማለት ነው እሱ ብቻ ተለየብኝ ከሌሎቹ እና ምቀኛ አደለም ይሄ ሰው
Aug 24, 2024Mkegna aydelem liju gn enante habtamoch stbalu ye deha selamta lmna nw mimeslachu endew asre biteykachu mn felgo nw tkmegna tlut nebere
Aug 24, 2024