ትልቅ ጥያቄ እና ፍላጎት ነው።ፈጣሪ ይባርክህ/ሽ🙏። ቅዳሴ youtube ላይ search ብታደርጊ አታጪም ይመስለኛል።እንዲሁም ደግሞ ቅዳሴ ሙሉውን ከነትርጉሙ ቤተክርስቲያን አካባቢ በአማርኛም በግዕዝ የያዘ መጽሐፍ አለ እሱን ግዢ። Audio በኋላ ላይ data ሞልቼ እኔ እልክልሻለው። የዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እና ሌሎች መምህራን የሰሩት ስለቅዳሴ ትርጉሙ እንዲገባሽ በየቱዩብ አለ።በተለይ የዲን ሄኖክን።ከቻልሽ ሰንበት ት/ቤት ተመዝገበሽ ብትከታተይ ደግሞ ይሄን ብቻ ሳይሆን ሌሎችም ዘላቂ ነገሮችን ትይዣለሽ። ከአንድ ኃጢአተኛ ሰው
Aug 24, 2024