ስሙኝ ከፍቅረኛዬ ጋር የተለያየሁት በቅርቡ ነው። እና ከሷ በጣም የተሻለች ልጅ አገኘው በጣም ጨዋ እስተዋይ እና ከምነግራችሁ በላይ ቆንጆ። አሁን ከሷ ጋር ብጀምር ችግር አለው።ፍቅረኛዬ ከኔ ሌላ ወንድ አፍቅራ ነው የተለየችኝ። እና የአሁኗን ለሰጅ ደግሞ አንድ አመት ብቻ ነው የምበልጣት ምን ትመክሩኛላችሁ። ገና አንድ ወሬ ነው ከተለያየሁ።
Aug 24, 2024የበፊቷን ሙሉ በሙሉ ከረሳሃት አድስ ህይወት ብትጀምር ችግር የለውም ግን ካልረሳሃትና አድሷን ልጅ ህመምህን ለመርሳት የምትጠቀምባት ከሆነ ትጎዳብሃለች ፍቅርም አይባልም። ነገር ግን ከረሳሃት ቆንጅዬዋ ልጅ ሳታመልጥህ ያዛት
Aug 24, 2024