#other
ከገንዘብ ውጪ በጣም አስፈላጊ እቃዎች ዶክመንቶች፣ጌጣጌጦች፣የተለያዩ ከአንድ ባለቤቱ በስተቀር ሌላ ሰው እንዳያገኛቸው የሚፈለጉ እቃዎች ኢትዮጵያ ውስጥ እነሱን የምናስቀምጥበት ወይ የምንደብቅበት ራሱን የቻለ ልክ እንደ ባንክ ነገር ይኖር ይሆን??? ውጪ ሀገር መቼም ሞልቷል እዚህ ካወቃችሁ ጠቁሙ እስቲ
Aug 23, 20247 engagements
ከገንዘብ ውጪ በጣም አስፈላጊ እቃዎች ዶክመንቶች፣ጌጣጌጦች፣የተለያዩ ከአንድ ባለቤቱ በስተቀር ሌላ ሰው እንዳያገኛቸው የሚፈለጉ እቃዎች ኢትዮጵያ ውስጥ እነሱን የምናስቀምጥበት ወይ የምንደብቅበት ራሱን የቻለ ልክ እንደ ባንክ ነገር ይኖር ይሆን??? ውጪ ሀገር መቼም ሞልቷል እዚህ ካወቃችሁ ጠቁሙ እስቲ
Aug 23, 2024ውጪ አገር እንዳልከው ሞልቷል እኛ ግን ቆፍረን ነው የምንቀብረው ። እንደ አባቶቻችን ብንኾን ደግሞ በጥበብ እንሰውረው ነበረ ።
Aug 24, 2024በጥበብ?
Aug 24, 2024ለምን በከባድ ብረት ካዝና አሰርተህ ቤትህ አደብቀውም?ግን በጣም secure የሆነ ቦታ መሆን አለበት
Aug 24, 2024Bank eko maskemet techelaleh
Aug 24, 2024I think post office moker
Aug 24, 2024