#other
አስቸካይ ነገር ነው ጉዳዩ ምን መሰላችሁ ሥራ እምንሰራበት ቦታ ትንሽ እቁብ ነገር ጀመርን እና ለ 10 ጀመርን ከዛ እስከ 4 ሰው በ እጣ እየወጣ ሄድ እና ከ 4 ተኛ በኃላ እቁብ ሰብሳቢው አላወጣም አንድ ላይ ነው እቁቡ ሲያልቅ ማወጣው ብሎን ዝም ብለን መጣል ጀመርን ከዛ ካለቀ በኃላ ስንጠይቀው ዛሬ ነገ እያልን ቆየ አሁን ጉዳዩ በምን አግባብ ነው በህግ መጠየቅ ምንችለው እቁቡ ምንም አይነት የ ፅሁፍ ውል የለውም ጉዳዩ እንዴት ይታያል
Aug 23, 20244 engagements