ፍቅር እንዲይዘኝ እፈልጋለው ግን ሊሆንልኝ አልቻለም። I'm 23F Ye gibi temari. BF ኖሮኝ አያውቅም። and V betam yemiwedegn lij ale lewedew mokerkugn demo miweded lij new gen alchalkum😭 እሱን ካልወደድኩት በዚ ተወዳጅነቱ ሌላ ሰው የምወድ አይመስለኝም ቆሜ መቅረቴ ነው😭😭 ምንም past history የለኝም። ደምሽ O ስለሆነ ነው እያሉኝ ነው
Aug 23, 2024ምን ያረግልሻል bf ዝም ብለሽ የራስሽን ህይወት መኖር ይሻላል......የምትጋቡ ከሆነ አሪፍ ነው አለበለዚያ ግን ዝም ብለሽ ጊዜሽን አታጥፊ ብቸኝነቱ ይሻልሻል
Aug 24, 2024