ሰላም 20 ዓመቴ ነው ወንድ ነኝ እስካሁን ፊቴ ላይ ምንም አይነት ፂም አልበቀለም እና #Minoxidil ለመጠቀም አስቤ ነበር ከአሁን በፊት የተጠቀማችሁት እነዚህን ጥያቄዎች መልሱልኝ እስኪ 🔺ምንም ፂም የሌለውን ያበቅላል? 🔺 ከበቀለ በኋላስ አይረግፍም? 🔺 Side Effect-ኡስ? 🔺 ልጠቀም ወይስ አልጠቀም? ስለ ቀና ምክራችሁ አመሠግናለሁ 🙏
Aug 23, 2024Friend yiteqem neber- fitu betam yasferal ahun, good luck😇
Aug 23, 2024