ይህ ሰውዬ የራሱ ያልሆነን ገንዘብ ለባለቤቱ እንደመለሰ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ ተዘግቧል .. እና አንዳንድ ግለሰቦች መቼም ሀብታም እንደማይሆን በእና ጅል እንደሆነ ተናግረዋል። ሰዎች ሀብታም የሚሆኑት በቃ ዘርፈው ነው ማለት ነው? በብዙ ከሚኖረው ይልቅ እስቲ ንገሩኝ?
Aug 23, 2024Lehlinaw tamno yemimotw sew nw fetari kezi yeteshale neger ysetewal👏👏👏 Yesew lab yesew nw
Aug 23, 2024