DuskParrot26108.5
#business
Hi. አዋጪ ስራ እየሰራቹ ብዙ ብር ብታገኙ ገንዘባችሁን የት ታስቀምጡታላቹ? ባንኮች አሉ ግን እንደፈለጋቹ መጠቀም አትችሉም ብዙ ጣጣ አለባቸው:: ያለምንም ገደብ የራሳቸንን ገንዘብ እንደፈለግን(ያለ ምንም ገደብ) ማስቀመጥና መጠቀም የምንችልበት ቦታ ወይም አሰራር አለ???
Aug 23, 20245 engagements
Hi. አዋጪ ስራ እየሰራቹ ብዙ ብር ብታገኙ ገንዘባችሁን የት ታስቀምጡታላቹ? ባንኮች አሉ ግን እንደፈለጋቹ መጠቀም አትችሉም ብዙ ጣጣ አለባቸው:: ያለምንም ገደብ የራሳቸንን ገንዘብ እንደፈለግን(ያለ ምንም ገደብ) ማስቀመጥና መጠቀም የምንችልበት ቦታ ወይም አሰራር አለ???
Aug 23, 2024Bankoch lemndnw yefelkewn yahle genzb maskemet matchlew?tatachew mndnw??
Aug 23, 2024aw binance
Aug 23, 2024Werk gizabet baba keza asikemit
Aug 28, 2024Sinorih teyki yinegerehal😏
Aug 23, 2024Invest ur money in ur business
Aug 23, 2024