Docho15
#health
ፀጉረ በጣም ይደርቃል፤ የግድ በየሰዓቱ መታጠብ አለብኝ፣ ካልሆነ ድርቅ ይላል፣ አፈር የሚመስል ነገር ይቦናል እና እባካችሁ ምን አይነት ነገር ቢጠቀም ነው ቶሎ መፍትሔ ማግኘት የሚችለው? በነገራችሁ ላይ ለፀጉረ ከምታጠብበት ውሃ እና ሳሙና ውጭ ሌላ ምንም ነገር አላስለመድኩም።
Aug 23, 20244 engagements
ፀጉረ በጣም ይደርቃል፤ የግድ በየሰዓቱ መታጠብ አለብኝ፣ ካልሆነ ድርቅ ይላል፣ አፈር የሚመስል ነገር ይቦናል እና እባካችሁ ምን አይነት ነገር ቢጠቀም ነው ቶሎ መፍትሔ ማግኘት የሚችለው? በነገራችሁ ላይ ለፀጉረ ከምታጠብበት ውሃ እና ሳሙና ውጭ ሌላ ምንም ነገር አላስለመድኩም።
Aug 23, 2024yenem endanchi nbr blue magic nw yasabedelegn
Aug 23, 2024መታጠቢያውን የሳሙና አይነት መቀየርና የተለያዩ ለፀጉር ማለስለሻ የሚሆኑ ግብዓቶችን መጠቀም የው ቤተሰብ
Aug 23, 2024