#beauty
ሰላም ሰዎች እስኪ ለወንድ የሚሆን አሪፍ የጸጉር ቅባት ጠቁሙኝ ጸጉር የሚያጠቁር እና ሳሙናስ ምን ብጠቀም ይሻላል በቃ ጸጉሬ እየቀላ ሄደ ከጊዜ በኋላ እና ወደ በፊቱ ለመመለስ ምን ላድርግ ንገሩኝ እስኪ እንድህ ያጋጠማችሁ
Aug 22, 20243 engagements

Aug 22, 2024