Selam sewoch endet nachuh🤗❤️ Eski enweyay hasab lansana le orthodox emnet teketayoch endtmelsulgn mfelgew nger new ዮሀንስ 3 :13 ¹³ ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው። Yhenn kal endet new mtredut malete tyake slalegn melsulgn krstos endetenagerew ene bcha negn wede semay mwetawm kezam yeweredkut blual tadya endet maryam wede semay argalech libal ychlal?🙏
Aug 22, 2024ሰማይ ማለቱ እኮ ክብሩ ነው። ስቀጥል ጥቅሱ እያለ ያለ እኮ ከሰማይ ከወረደ በቀር ነው ምለው ስለዚህ እመቤታችን ከሰማይ አደለም የወረደች ከሰው ልጅ ነው የተገኘች; አምላካችን ክርስቶስ ደግሞ ከሰማይ ነው የወረደ ለዛ ነው ከሰማይ ከወረደው በቀር ወደ ሰማይ የወጣ የለም ያለው።
Aug 23, 2024