ሰላም ቆንጆ ሰዎች...i hope y'all doing good , ከ bf ጋር ትላንት break up አደረግን. ምክንያቱም ባለፉት ሁለት ቀናት ስላልደወለ እና ቴክስት ስላላደረገልኝ እና መልሶ ሲደዉል እንድንለያይ ጠየኩት ከዛም የሚያስደስትሽ ከሆነ እሽ አለ. የኔ ጥያቄ የእሱ priority መሆን ካልቻልኩ ፍቅረኛ አለኝ ማለቱ ጥቅሙ ምንድነው ? ማለት እኔ ከነ አልደዉልለትም ነበር ,ካልደወለ ሳናወራ አመታት ቢያልፉም እንኳን ጠፋህ ብዬ እንደማልደዉል ያዉቃል, ደግሞ distance ስለሆነ እንደ ወንድ እኔን check ማድረግ የሱ ሀላፊነት ይመስለኛል ,በዛ ላይ ቢዚ ሆኖ እንዳይባል ስራ የለዉም . እና ይፀፅትሻል አለኝ . ለእሱ priorityዉ ካልሆንኩት ሰዉ ጋር መለያየቴ ስህተት ነዉ እንዴ ? አዉቃለሁ ለ 2ቀን ብቻ ነዉ ያልደወለዉ ግን ዉስጤ ትክክል እንዳደረኩ ነዉ የሚነግረኝ , እና ዉስጤ የሚለኝ እዉነት ነው ?
Aug 22, 2024ግም ግም ነገር ነሽ
Aug 22, 2024