ሰላማችሁ ይብዛ ☕ = 👍 አንድ ጥያቄ ነበረኝ ለሙዚቃ በጣም ሲስ ነኝ, በጣም ነው ምላችሁ. ግን ደሞ enviromentu ለዚህ ሚሆን አደላም. Mass society pro ነው. በተላይ ቤተሰቤ በጣም serious ናቸው በ ሀይማኖት rules. Enam ነፀነት ሚባል ነገር የለኝም. በጣም ኃጢያተኛ ሆናችሁ ነው እምትቆጠሩ ሙዚቃ አድማች ከሆናችሁ. አስከመጣላት ደርሸያለው ke fam ga. እና ለሙዚቃ ካለኝ አቆዋሜ የተነሳ እናቴ አላዉቂህም የኔ ልጅ adelakim አለቺኝ😭. በጣም ግራ ገብቶኛል ምን ላርግ?
Aug 22, 2024Emnign ayedlm enathi ketay kirstos alakhim yelhal setgenagnu yekrbhi man !!
Aug 22, 2024