ከ 7 ወር በፊት የተለያየውት ex ናፍቆት ሊደፋኝ ነው ምን ይሻለኛል? አብረን እያለንም ግንኙነታችን ሰላም አልነበረውም ግን ቢሆንም ከተለያየው ቦሀላ ወንድ የተባለ አስጠላኝ አሁንም እሱን ብቻ ነው ማስበው ደውዬ ሁሉም ይቅር እንታረቅ ማለት ያምረኛል? በጣም እየተሰቃየው ነው በናፍቆት😭😭 አፍቅሮ እሚያውቅ ያቀዋል ስሜቱን
Aug 22, 20247 wer ko bzu new i think Endet aresashiwm 🤔 Lela slatash endayhon bcha 😂😂😅
Aug 22, 2024