#justice for girls # justice for children # justice # let us make a change # let us bring a Change. ሴቶች እና ህፃናት እንዲሁም ራሳቸውን መከላከል በማይችሉ ሰወች ለይቶ ስለሚደረሰው ጥቃት ምን አስተያየት አላቹ? ከኛ፣ ከሁሉም ማህበረሰብ እና ከመንግሥት ምን ማድረግ ይጠበቅብናል ብላችሁ ታስባላችሁ? በሚዲያ የሚደረጉ ንቅናቄዎች ምን ያህል ውጤታማ ናቸው ብላቹ ታስባላችሁ? የአንድ ሰሞን ወሬ ብቻ ሆኖ እንዳይቀር እኛ ምን ማድረግ አለብን ብላቻሁ ታስባላቹ? ሁላችሁም ፍቃደኛ ከሆናችሁ ከላ ያለውን ፎቶ profile picture በማድረግ ይህን ነገር እስኪሻሻል ድረስ እንደማንተወው አጋርነታችሁን አሳዩን።
Aug 22, 2024እኔን ያልገባኝ ነገር ለምንድነው እስካሁን ሰላማዊ ሰልፍ ያልወጣነው??? ዜናው በተላለፈ በማግስቱ ትልቅ ሰልፍ ጠብቄ ነበር:: አሁንስ ሚዲያ ላይ ያለው ሰውና ከተማ ውስጥ የሚታየው ሰው የተለያየ እየመሰለኝ ነው:: የተፈፀመውኮ የወንጀል የሰብዓዊ መብት ጥሰት የጭካኔ ጥግ ነው ከዚህ በላይ ምን ቢፈጠር ነው የምንወጣው? ዝምታው በጣም ያስፈራል:: ሁላችንም ታናሽ እህታችን ሄቨን ላይ የተፈፀመውን በደል እንቃወም:: ነፍስሽን በገነት ያኑረው🕊
Aug 22, 2024