For Protestants Befit Orthodox eyalhu tetemke nber ahun degmo getan ketekblku 5 amt molanj kefamily ga new mnorew 17amte new ena eskeahun ensu ayakum End Addis metemk albnji???
Oct 07, 2020ያሳዝናል! ምን ይሆን ከእምዬ ኦርቶዶክስ እንድትወጣ/ጪ ያደረገህ/ሽ?! ምን ጠይቀህ/ሽ መልስ ነፈገችህ/ሽ?እኔም ለ2 ዓመታት መናፍቅ ሆኜ ነበር ግን እናቴ ስታውቅ በግልጽ ተነጋገርን ከዛም ቃል አስገባችኝ እሷንም አስገባኋት ፣እሷ የፈለኩትን ጠይቄ ተዋህዶ መልስ የሌላት ከሆነ ባለሁበት እንድቀጥል፣እኔ ደግሞ መልስ የሌለውን ነገር ካሳየኋት ፕሮቴስታንት እንደምትሆን (ያኔ "ጌታን ተቀበይ" ነበር ያልኳት ህ....እንደኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ክርስቶስን የተቀበለ አለ ሌሊቱን በማህሌት፣በቅዳሴ ስታመሰግን አይደል የምታነጋው...እንደኦርቶዶክሳዊ አማኝ ልቡ በክርስቶስ ፍቅር የሚቃጠል የለም! በኃያሉ ጌታ ስም እምላለሁ!) @Hamongog2 እዚ ቻናል ግባ/ቢ እና ተከታተል/ይ አድሚኖችንም አናግራቸው አቡ፣አክሊል፣ቢኒ በደንብ ያስረዱሃል/ሻል በጭፍን አይደለም አዕምሮህን ክፍት አድርገህ ጠይቅ ለነፍስህ ስትል🙏ከዛ ምርጫው ያንተ/ቺ ነው ሰላመ-ክርስቶስ ይብዛልህ/ሽ
Oct 08, 2020