PureHeron13170
#technology
ሰዎች Dogs በብዙ አካውንት ነው የሰራሁት እና ለሁሉም gas fee ገዝቼ አልችልም። እና ለአንዱ gas fee ገዝቼ ወደ tonkeeper ከገባልኝ በኋላ ወደ dollar swap አድርጌ ዶላሩን ደሞ ወደ ton ቀይርና ለሁሉም አካውንት gas fee ton ልኬ withdraw ላደርግ ነበር። ጥያቄዬ I think tonkeeper ላይ batter የሚል አለ እና የመጀመሪያው አካውንት withdraw ካደረኩኝ በኋላ ወደ dollar ለመቀየር ገንዘብ ሳላወጣ ባለኝ የ dog መጠን batter ማድረግ እችላለው አይደል?
Aug 22, 202415 engagements