Davy137
#religion
ሰላም ሰዎች በኛ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን አስተምሮ በተክሊል(በቁርባን) ለማግባት የሴቷ እድሜ አንድ አመት ከእሱ ብትበልጥ ችግር አለው ወይስ እንዴት ነው ?
Aug 21, 20242 engagements
ሰላም ሰዎች በኛ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን አስተምሮ በተክሊል(በቁርባን) ለማግባት የሴቷ እድሜ አንድ አመት ከእሱ ብትበልጥ ችግር አለው ወይስ እንዴት ነው ?
Aug 21, 2024እድሜያቸው ለጋብቻ የደረሰ ይሁን እንጂ በሁለታቸው መካከል ያለው የእድሜ ልዩነት ምንም ችግር የለውም።
Aug 21, 2024የለውም ! !
Aug 21, 2024