Madv49
#personal
ሰሚት አካባቢ ስቱዲዮ ኮንዶሚኒዬም መከራየት ፈልጌ ነበር። እስከ ስንት ብር አገኛለሁ? የምታውቁት የደላላ ቁጥር ካለም አሳውቁኝ እባካችሁ! ሌላ አሪፍ ሰፈር ካለም ስቱዲዮ አሳውቁኝ
Aug 20, 20241 engagements
ሰሚት አካባቢ ስቱዲዮ ኮንዶሚኒዬም መከራየት ፈልጌ ነበር። እስከ ስንት ብር አገኛለሁ? የምታውቁት የደላላ ቁጥር ካለም አሳውቁኝ እባካችሁ! ሌላ አሪፍ ሰፈር ካለም ስቱዲዮ አሳውቁኝ
Aug 20, 2024Hey AAE Member! If you're looking to connect and learn more about each other, we invite you to join us! Just search for " Ask_Anything_Ethiopia Group " on Telegram. Your community is here to help with your questions and solve any problems you might have. We can’t wait to see you there!
Aug 23, 2024