#technology
Selammmm Pls help me ስልኬ ጨጉዋራዬን እየላጠኝ ነው i mean አሁን አሁን TG ስገባ ምንም file አይወርድም ወርዶ አይከፍትልኝም ምንም በቃ ፎቶ በሉት file or voice,Audio በቃ የወረደ ይመስላል ግኖ አይሰራም ወጥቼ ሰገባ ደሞ እንዳዲስ ይወርዳል። TG app ቀያንሬ ሞከርኩ ግን ያው ነው በቃ ከብዙ ነገር lag እያረኩ ነው ምታቁ ካላቹ ችግሩ ምንድነው
Aug 20, 20244 engagements