ህክምናው ላይ ያላቹ እባካቹ አንድ በሉኝ መቀመጫዬ ላይ ኪንታሮት ነገር ወጣብኝ ሀኪሞቼ ግን ዝም ብሎ የሚቀባ ነገር ቢሰጡኝም ምንም ለውጥ ማየት አልቻልኩም ከቀን ቀን እየባሰ መቶ አሁን ላይ ያለበት ደረጃ ደርሷል ...ስፔሻሊስት ሀኪም አግኝቼ ኪንታሮት ሳይሆን ዋርት ነው ቢሉኝም በተደጋጋሚ ያለምንም ማስታገሻ ቀጠሮ መስጠት ብቻ ሆነው ስቃይ ላይ ነኝ ምንም በአይን ከማየት የዘለለ ምርመራ ራሱ እያደረጉልኝ አይደለም የምኖረው ገጠር ውስጥ ነው...MRI ena labouratory ውጤት ይዤ ከ15 ቀን በኋላ ተቀጥሬያለው እና im dying please እስከዛ ማድረግ የምችለው ነገር ብትጠቁሙኝ እውነት እየሞትኩ ነው ትናንት ራሴን ስቻለው ህክምናው ላይ ያላቹ please
Aug 20, 2024ላግዝህ ባልችልም ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ እልሃለው
Aug 20, 2024