አረ ሰዎች ላብድ ነው 1ወር ከምናምን ይሄው class ስለሌለ ቁጭ ብያለው ማንንም አላገኝም በጣም deep depression ውስጥ እየገባው ነው ምን እያረጋቹ ነው ቀናቹን ምገፋት film እጀምርና ያስጠላኛል ሁሉ ነገር አስጠልቶኛል help me
Aug 20, 2024# 1 start dopamine detox # 2 GET OUT OF UR BOX(house foreal go visit new places) # 3 number one says it but have less time with ur phone,tv have more time with real human beings And ya it works try it
Aug 20, 2024