#health Health Health ሰላም ሰዎች እንዴት ናቹህ??? እኔ ከ 1 ወር በፊት ትርፍ አንጀት አስወጥቼ ነበር yaw be surgery ነው እና በሳምንቱ ኢንፌክሽን ፈጠረና ስፌቱ ተነስቶ ለ 1 ሳምንት አሳጥቤ ድጋሜ ተሰፋልኝ አሁን ሁለተኛ ዙሩ ከተሰፋ 15 ቀን ሆኖኛል ግን ሙሉ ለሙሉ ሊደርቅ አልቻለም ማለት መጀመሪያ ሰሞን ትንሽ ደም ያወጣ ነበር እና clinic ስቀርብ መታጠብ አለበት አሉኝ ያው እንደመጀመሪያው ተከፍቶ ሳይሆን ከላይ ብቻ እየተጫኑ ፈሳሹን ያወጡታል አሁን እነሱም ከዚ በኀላ አትምታ እቤት ተንከባከበው ብለውኝ ነበር ግን አንድ ቦታ ላይ በቻ አልፎ አልፎ ስጫነው በጣም ትንሽ መግል ነገር ይወጣዋል አንድ ቦታ ብቻ ነው ትንሽዬ ናት እና እባካቹ ግራ ገብቶናል እራሴ መንከባከብ እችላለው ወይስ ድጋሜ ልቅረብ እና ምን ማረግ እንዳለብኝ አላውቅም ደሞ ምንም መድሐኒት እየተጠቀምኩኝ አይደለም የሚቀባ መድሐኒት የለውም??? Please doctoroch or balemuyawoch tebaberugn ebakachu By: Anonymous Status: Previewing By: @zedocrazy 0949759554 Status: Cancelled By: Anonymous Status: Declined
Aug 20, 2024Hakim bet hedeh eskemechereshaw enesu yeketateluk. Madreg yalebachew neger kale enesu yadergu. Ante techemari madreg yalebeh neger kale teyekachew. Kemanem belay Surgerywen yeserawen doctor bekerbet anagerew. Kuselun begeleh menkebakeb kekebedeh gedeta yelebehem. Gen hulunem neger politely lemasredat moker. Tekusat, malab, hodeh teklala sineka hemem kaleh befetnet wede tena tekuam hedeh tenager /takem.
Aug 20, 2024